መጽሐፍ ቅዱስ

የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? መጽሀፍ ቅዱስን በራስዎ ቋንቋ ሊያነቡ ይፈልጋሉ?

ይህ አፕሊኬሽን ሊረዳችሁ ይችላል! የአማርኛ መጽሀፍ ቅዱስን፣ በነጻ በስልክዎ ሊይዙ ይችላሉ::
%e1%88%98%e1%8c%bd%e1%88%90%e1%8d%8d-%e1%89%85%e1%8b%b1%e1%88%b5-5
ይህ መጽሀፍ ቅዱስ የአማርኛ ትርጉም ሲሆን፣ ይሀውም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ በሆነውና፣ በአለም ከሚነገሩ የሴሜቲክ ቋንቋዎች ከአረብኛ በመቀጠል በሁለተኝነት የሚነገር ቋንቋ ነው::

አሁን ከ25 ሚሊየን በላይ የቋንቋው ተናጋሪዎች መጽሀፍ ቅዱስን በአማርኛ መጠቀም ይችላሉ::

መጽሀፍ ቅዱስን ሁልጊዜም በማንበብ ወደእግዚአብሄር ቅረቡ! መጽሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሄርን ዘላለማዊ ቃል ይዟል:: ልዩ እና ምልዐት ያለበት የእግዚአብሄር ቃል ነው::

ይህ አስደናቂ መጽሀፍ የህይወት መመሪያ፣ የመከራ ጊዜ መሸሸጊያ፣ እግዚአብሄር በህይወታችን ጉዞ ላይ የሰጠን ልዩ ሀብት ነው::

ወደ ስልክዎ ይጫኑት!

https://play.google.com/store/apps/details?id=mets.ihafi.kidusi