መጽሐፍ ቅዱስ
የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? መጽሀፍ ቅዱስን በራስዎ ቋንቋ ሊያነቡ ይፈልጋሉ? ይህ አፕሊኬሽን ሊረዳችሁ ይችላል! የአማርኛ መጽሀፍ ቅዱስን፣ በነጻ በስልክዎ ሊይዙ ይችላሉ:: ይህ መጽሀፍ ቅዱስ የአማርኛ ትርጉም ሲሆን፣ ይሀውም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ በሆነውና፣ በአለም ከሚነገሩ የሴሜቲክ ቋንቋዎች ከአረብኛ በመቀጠል በሁለተኝነት የሚነገር ቋንቋ ነው:: አሁን ከ25 ሚሊየን በላይ የቋንቋው ተናጋሪዎች መጽሀፍ ቅዱስን በአማርኛ መጠቀም ይችላሉ:: መጽሀፍ ቅዱስን […]